እስራኤል በትራምፕ የስልጣን ዘመን በኢራን ላይ ልትፈጽመው የምትችለው ጥቃት የቴህራንን የኒዩክሌር ፕሮግራም በሳምንታት ወይም በወራት እንደሚያጓትት የደህንነት ምንጮቹ ገልጸዋል። የቴል አቪቭ ጥቃት ...
ሚስትየው በባሏ የተሰራውን ምግብ ትዝታውን ላለማጣት ስትል ለሁለት ዓመት በማቀዝቀዣ ክፍል አቆይተዋለች ባል ቶኒ ምግብ መስራት አብዝቶ የሚወደው ሙያ ሲሆን ባለቤቱ ሳብሪና ደግሞ ባሏ የሚሰራላትን ምግብ እንደምትወደው ተናግራለች። ...
ዩክሬን ድርድር ለመጀመር የሩሲያ ኃይሎች ከግዛቷ ጠቅልለው መውጣት አለባቸው የሚል ቅድመ ሁኔታ አስቀምጣ የነበረ ሲሆን ሩሲያ ደግሞ የጦርነቱ የሚቆመው ዩክሬን የተፈጠረውን አዲስ የግዛት ለውጥ ...
በፍጥነት የሚሰለቸውን እንቁላል በጥብስ፣ በቅቅል እና በጥሪው ከሩዝ ጋር ሲበላ የከረመው ኤቨርት የ30 ቀናት አዲስ የአመጋገብ መንገድን ከመከተሉ በፊት ተገቢውን ምርመራ አድርጓል። ክብደቱ፣ በአራት ...
ከዘጠኝ ሚሊዮን በላይ አዲስ ሲም ካርድ መሸጡን የገለጸው ኢትዮ ቴሌኮም አጠቃላይ ደንበኞቹም 80 ሚሊዮን ደርሰውልኛል ብሏል። የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሬህይወት ታምሩ በተቋሙ የስድስት ...
የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ፎጌል ተፈቶ አሜሪካ ሲገባ እንደተቀበሉት ሮይተርስ ዘግቧል። የእስረኛ ልውውጡ የተካሄደው ሁለቱ ሀገራት መካከል ንግግር ማድረግ ከተጀመረ በኋላ ነው። የክሬሚሊን ...
ኩባንያው ኪሳራውን ለመቀነስ ሲል የፕላስቲክ ምርቶችን ለመጠቀም እንደሚገደድ የገለጸ ሲሆን ይህም በአየር ንብረት ላይ የራሱን ጉዳት ያደርሳል ብሏል። የዓለማችን ቁጥር አንድ ለስላሳ መጠጦች አምራች ...
የኃይለኛው የሩሲያ ጸጥታ ምክር ቤት ምክትል ሊቀመንበር የሆኑት ዲሜትሪ ሜድቬዴቭ ዩክሬን ሩሲያ ውስጥ የያችውን ቦታ ሩሲያ በተቆጣጠረችው የዩክሬን ግዛት ለመቀየር ያቀረበችውን ሀሳብ "ትርጉም የለሽ" ...
ለሰው ልጆች ህክምና በሚል በተገነባው ሆስፒታል ድመት ያከመው እና መነጋገሪያ የሆነው ይህ ሐኪም ድመቷን ያከምኩት "ልትሞት በጣር ላይ ስለነበረች ነው" ብሏል የሚያሳድጋት ድመት ከጣሪያ ላይ ወድቃ ...
ግብጽ ፍልስጤማውያን ከቦታቸው ሳይፈናቀሉ ጋዛን መልሶ ለመገንባት የሚያስችል "የተሟላ እቅድ" ለማዘጋጀት ማቀዷን የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። ሚኒስቴሩ ግብጽ በቀጠናው ...
6 ነጥብ 8 ቢሊየን የአለማችን ህዝብ የሙስና ተጋላጭነት አመላካች ነጥባቸው ከ50 በታች በሆኑ ሀገራት ይኖራል ብሏል የተቋሙ ሪፖርት። ፖለቲካዊ አለመረጋጋትና ግጭት የሌለባቸው እንደ ዴንማርክ ፣ ፊንላንድ እና ሲንጋፖር ያሉ ሀገራት ከፍተኛውን ነጥብ አግኝተዋል። ...
የ180 ሀገራትን የሙስና ተጋላጭነት በማጥናት ደረጃቸውን የሚያወጣው ተቋሙ የ2024 ሪፖርቱን ትናንት በጀርመን በርሊን ይፋ አድርጓል። በዚህም ከሁለት ሶስተኛ በላይ የሚሆኑት በደረጃው የተካተቱ ...